"🛑የገዛ ፍቅረኛዋ የራቁት ቪዲዮ ይዞቦት ብር ካላመጣሽ እለቀዋለው አለ!! " |Seifu on ebs|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 173

  • @berkeabu7106
    @berkeabu7106 6 месяцев назад +21

    ወንድማችን መቶ ሺ እናስገባ የመዳም ቅመሞች ❤❤❤❤

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 6 месяцев назад +18

    ልጂትዋ ልጁ ጋር በቁጣ በምታወራበት ግዜ ጥሩ አማርኛ ቻለች ለማንኛዊ እህቶች በንደነዚህ አይነት ወንዶች አትሸወዱ እባካቹ ሰላዮቹ ደግሞ ሳላደንቅ አላልፍም ዋው🤩👌

    • @newid5082
      @newid5082 6 месяцев назад +1

      😂😂😂

    • @jdjxx9648
      @jdjxx9648 6 месяцев назад +1

      😂😂👌

    • @marthaabera2898
      @marthaabera2898 5 месяцев назад +1

      Yes you are wright

    • @NeiMah-yj7uw
      @NeiMah-yj7uw 5 месяцев назад

      እኔም እያልኩ ነበር😂😂😂

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 6 месяцев назад +9

    የሁነት እንክዋን ቢወድ ብታገቡት ብትወልድ ሰውነት ክብር ነው ገላችን ሁሉመናችን የእየሱስ ነው ይህንን ገላልጠን እንክዋን መሄድ የለብንም እንክዋን በእራቁት ፎቶ መገላለጥ

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 6 месяцев назад +6

    ጀግና ነህ ወንድሜ እንባዋን አበስክላት ተባረክ

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 6 месяцев назад +7

    ጀግና ❤እረ ሴቶች የምናደርገውን እንወቅ በገዛ እጃችን ችግር ውስጥ እንግባ

  • @Hundumak
    @Hundumak 6 месяцев назад +11

    ጎበዝ ጋዜጠኛ። ለተጎጂዎች ደራሽ ነህ።

  • @MerihuAgena
    @MerihuAgena 6 месяцев назад +11

    አንተ ጀግና ወንድሜ በርታ ቨጣም አከብርሃለው ተከታትየ ነው የአንተን ብድዮ የምመለከተው በርታ!!!

  • @simenehgashaw1687
    @simenehgashaw1687 6 месяцев назад +2

    እንደዚህ ዓይነት የውርደት ስራ የሚሰሩ ወንዶች ወይ የዲቃላ ልጆች ወይ አስተዳደጋቸው የተበላሸ ልጆች ባጠቃላይ በውርደትና በብልግና ያደጉ የእናት የእህት የሚስት ክብርና ፍቅር የሌላቸው ስንኩሎች ናቸው

  • @seaditesema5125
    @seaditesema5125 5 месяцев назад +1

    ይሄ ወድማችን በጣም ይለያል ለተበዳዮች የቆመ ይሄን ወድሜንና የንስር አይን ይለያሉ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 6 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጋዘጠኛው እባክህን እራሰህን ጠብቅ

  • @weraheliyegetalijji
    @weraheliyegetalijji 6 месяцев назад +6

    ዋውው ዎንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤አንቺ ደሞ እንደዛ አይነት እንዳይ ለምድሽ ባላጌ 😅😊

  • @adanechtekabe7215
    @adanechtekabe7215 Месяц назад +1

    በእውነት ጀግኖች ናችሁ በርቱ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 6 месяцев назад +5

    ወንድማችን ሠላምክ ይብዛ

  • @gerardo_media
    @gerardo_media 6 месяцев назад +2

    ሽባው የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ብሮ ልጅቷ ግን አማርኛ ኣችልም ፈርጅናት 😮 ኣንችስ ምን ነካሽ እንደዚህ አይነት ነገር የምልኪው

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад +1

    ደስ የሚለዉ ስትናደድ አማርኛዋ ፅድት ያለ ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @abelhiruy4893
    @abelhiruy4893 5 месяцев назад +3

    ልጅቱ መጀመሪያ እንደ ውጭ ዜጋ ከልጁ ጋር ስታወራ ሌላ ስው። ለማመን ይከብዳል

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 6 месяцев назад +5

    ሼባው ጀግናው በርታ ስለምትሰራው መልካም ስራ ፈጣሪ ይርዳህ ግን በ9 አመት ውስጥ አማርኛውን አኘክሽው በሰላም ነው??

    • @አወጨወo19939
      @አወጨወo19939 5 месяцев назад

      ድራማ ለይታችሁ የማታውቁ የአረብ ገረዶች😅😅😅😅 በመጀመሪያ የልጅቷን አማረኛ ስሙ እሱን ስታወራ እና ፍቅረኛ ተብዬውን😅😅😅 ደንቆሮወች

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 5 месяцев назад

      @@አወጨወo19939 እሺ እንኳን ጤነኛ ሆነን ገረድ ሆነን ሰርተን ለመብላት በቃን እግዚአብሔር ይመስገን ሲቀጥል ስድብና ነቆራ ሀፂያት ነው አፀያፊም ነው እና እመብርሀን ልብሽን ታፅዳው እሺ ወደሽ አይመስለኝም ምህረቱን ይላክልሽ ፈጣሪ!!!

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha3384 5 месяцев назад +2

    የልጅቷ አነጋገረ😂😂😂😂

  • @tjg2527
    @tjg2527 6 месяцев назад

    😢😢😢😢😢ባሌም ቤሖን አልክም ሞቼነዉከባድነዉ😢😢😢😢😢😢😢ሴቶች እባካችሑ አረፍ ተከበሩ ክብርታችሑን ከጠበቃችሑ ወድነፍነዉ ክብርያለዉወድ አለ በያለበት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rihanamohammed4990
    @rihanamohammed4990 6 месяцев назад +2

    Wow, my brother he did a good job continue. I’m proud of you.💎💎💎💎💎💎💎💎🙏🇪🇹

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 5 месяцев назад +2

    ዘጠኝ አመት አነጋገርሽን ቀየረው አይይይ ለማንኛውም መፍረድ ቢከብድም ጥፋተኛ አንቺ ነሽ እንዴት በሁለት ወር ትውውቅ እዲሁም በሚድያ እዴት እርቃንሽን ትልኪያለሽ😮😮😮

  • @Ethiopia-o4y
    @Ethiopia-o4y 5 месяцев назад +2

    😂😂😂 ግን ልጂቱ አክሠት ለመቀየር ተጨናነቀች በተረፈ ሸባው አድናቂህ ነኝ

  • @ወሎ-አ3ቈ
    @ወሎ-አ3ቈ 6 месяцев назад +3

    አሁን እራሱ አለበሺም እኮ ይቅርታ😲

  • @LEWAMT
    @LEWAMT 6 месяцев назад +3

    ምን ዓይነት መጨማለቅ ነዉ ሲጀምር ልጂቷ ሌዝቢያን ነገረ ናት እጅግ ነውረ አጸያፊ ተግባር ነዉ።

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 6 месяцев назад +3

    አማርኛው እዴኖ በከቹ ዜጤኚ አመትኮ ትንሺናው እኔ ስታማት ስደት እየኖርኮ አቃለጥፌናውማወረ

    • @niguswendm
      @niguswendm 6 месяцев назад +1

      እንደየ ሀገሩ ቋንቋ ይለያያል

  • @mulu5
    @mulu5 6 месяцев назад +2

    ምን ፋይሉ ይሰጠዋል የብዙ ሴቶችም ይኖራል ለምን ይሰጠዋል ሌሎችም የሚሰቃዩ ይኖራሉ ስልኩ መመለስ የለበትም ነበር ወይም አጥፍታችሁ መስጠት 😢😢😢😢

  • @ComCell-gy4xs
    @ComCell-gy4xs 6 месяцев назад +6

    ደግ አረገ የራቁት ቢደው የምትልኩ ከብት ይሻላል ከናተ

  • @AdmasuTomasAdmasuTomas
    @AdmasuTomasAdmasuTomas 6 месяцев назад +1

    ሼባው ጄግናነህ ራስህን ጠብቅ

  • @ጦይቢነኝ.የከላላዋ
    @ጦይቢነኝ.የከላላዋ 5 месяцев назад +1

    ጡሩ ትምህርት አለው ተጠቀቁ ማሮቸ

  • @tsehayguta
    @tsehayguta 6 месяцев назад

    እንደዛ አይነት ሰው ዝም ብሎ ማለፍ ሳይሆን የወሰደባተ ሙሉበር ብታስመልሱላት በጣም ጥሩ ነው የሚሆነው እስከዛሬ የወሰደባትን ብር አስመልሱላት ካልሆነ እንደዚህ አይነት ሰዎች መማር አይችሉም ይሄ ነው ቅጣታቸውም ይሆናል ጌትም ከየትም ብሎ ያምጥቶ ቢመልስላት በሁለተኛው ጥፋት አያጠፋም ለሌሎቹም ትምህርት ይሆናቸዋል

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 6 месяцев назад +4

    ይህንን ወንጀለኛ ቆሻሻ ለጠበቃ ብትይዥው ፎቶውን መሰረዝብቻ ብቻ ሳይሆን እስከ ሀያ አመት ያስቀጣዋል
    እህቴ ቁጥሬን ልስጥሽ ጉደኛ ጠበቃ አለ እባክሽ አግኝን
    ለአንቺ ብቻ ሳይሆን ለሌላእህቶች አድኝ ይቀጣል ይታሰር ጠበቃ ልስጥሽ

  • @ShaluShalus-yw6pu
    @ShaluShalus-yw6pu 6 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤ ምርጥ ስራ ነዉ በርታ

  • @seaditesema5125
    @seaditesema5125 5 месяцев назад +2

    ላይክ ሰብስክራይብ አርጉት የምር በጣም ሲያሰው ነው እሱ ለኛ እድህ ሲሆን ዋጋ የማያስከፍለን ላይክ ብናረግ ምን አለ

  • @AshenafiGebreslassie-p8s
    @AshenafiGebreslassie-p8s 4 месяца назад +1

    Yetefa birr hulum ymelslat yehilna goday ybkatel 😊

  • @AberAber-c6e
    @AberAber-c6e 6 месяцев назад +1

    Geta yebarekeheAnedegnoche western nehe zamenehe yebarake.Ewedehelehu jegenawe.

  • @belaywolde4766
    @belaywolde4766 5 месяцев назад +2

    excellent citizen betam

  • @AkaluMekete-z4n
    @AkaluMekete-z4n 6 месяцев назад +2

    በመጀመሪያ አናንተን ሳላደንቅ አላልፍም
    ሲቀጥል የተቀበላትን ፍራንክ መመለስ አለበት ተገዶ

  • @BeteLhem-j8z
    @BeteLhem-j8z 4 месяца назад

    Koye setochi gn yerkute photo selimn belachu nw metilkuti

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 6 месяцев назад +2

    ምን አይነት የተረገመ ነው ማድረግ ባይኖርብንም ግን መጠንቀቅ ይበጃል

  • @አያንቱ
    @አያንቱ 6 месяцев назад +1

    ቃል ዬላኒም🎉🎉🎉🎉 ጃጊናዬ🎉🎉🎉🎉

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין 6 месяцев назад +1

    אלוף כול הכבוד לך 👍👍👍👍✅️✅️✅️❤️❤️❤️❤️

  • @TekayTlema
    @TekayTlema 3 месяца назад

    ጀግና ነህ

  • @bizu92Grace
    @bizu92Grace 6 месяцев назад +5

    በሁለት ወር ራቁትሺን ፎቶ ትልኪያለሺ ባገባውም ራቁቴን ፎቶ አልነሳም😅😅

    • @abelambaye
      @abelambaye 6 месяцев назад

      ሥታገቢውማ እንደልቡ ያይልሻል እኮ

    • @nas7117
      @nas7117 6 месяцев назад +2

      😂😂😂😂​@@abelambaye

  • @helulove8941
    @helulove8941 6 месяцев назад +2

    ፊትህን ለምን አትሸፍንም ጉዳት እንዳያደርሱብክ

  • @abumaida8138
    @abumaida8138 Месяц назад

    ወላሂ ነዉ ምላቹ እሳ ባወራቹ አማርኛ እኔ እየተሳቀቅኩኝ ነው የሠማዉት ምን ይሻለኝ እህ

  • @SaamSa-o4d
    @SaamSa-o4d 6 месяцев назад +1

    ጀግናነህወድማችን

  • @AlmayewuAlex
    @AlmayewuAlex 6 месяцев назад +1

    ሼባው ጀግና ግንራስህን ጠብቅ።

  • @DilawitKassa
    @DilawitKassa 6 месяцев назад +2

    እባካችሁ ፊትህን ጠብቅ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 6 месяцев назад +5

    ሆይ ጉድ ለካ ቂጥሽን ጎርጉረሽ ነው ቱቱቱ ፊገር አላለችም ፊገርሽ ይቆረጥ
    ወንድማችን ጀግና ነክ

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ያክብረልን ጋዜጠኛ ለተጎጂዎች ደራሽ ነህ 🙏❤❤ግን ሴቶችየ እንኳንም ፍቅርኛ ባልናሚስት እኮ አይደርግም የአሁን ግዜ አኺረ ዘመን ነው የደርስን እኔ እንጂ ለተውልድት ወደት ወደት እየህደ ነው አይ ነብስ ይማር ለፍቅር 😢😢😢😢

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 6 месяцев назад

    አይዞሸ የኔ ቆንጆ

  • @JeriyLovo-we9vx
    @JeriyLovo-we9vx 6 месяцев назад +1

    ወይኔ አምላኬ ሆይ መስተዋሉን ስጠን

  • @egezabeharmarey2315
    @egezabeharmarey2315 5 месяцев назад +1

    Segamare kamajamara lamene tefakedalou endekaresahwe takabera atekamateme

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 6 месяцев назад

    ጀግና ነሕ ሸባው እራስክን ጠብቅ

  • @TgTigisti
    @TgTigisti 6 месяцев назад +1

    Amaringa atkim wayii😂😂😂

  • @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
    @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ 6 месяцев назад +7

    አሁን እራሱ እራቆትሽ እኮ ነሽ ይበልሽ 😮😮😮

  • @halimaroba9634
    @halimaroba9634 6 месяцев назад +1

    Woow Woow amazing job brother well done

    • @shebawu
      @shebawu  6 месяцев назад

      Thank you very much

  • @SaliSalu-nx5mv
    @SaliSalu-nx5mv 6 месяцев назад +1

    በርታ

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 6 месяцев назад +1

    ወንድሜ አልጋ ይዛው የገባች እህት ጉዳት እንዳይደርስባት አትንገሩ ሌላ ግዜ እሽ

  • @melkamfrea
    @melkamfrea 6 месяцев назад +1

    Ahunem bezu sewoch yeshwedalu er tetenkeku

  • @EtipethopiyaAsafa
    @EtipethopiyaAsafa 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @ابوابراهيم-ب7ر6ص
    @ابوابراهيم-ب7ر6ص 4 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂 Leba

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 6 месяцев назад +1

    So sad konjo right now you can't trust anyone 😢 😢😢😢

  • @hanan2_hanan19
    @hanan2_hanan19 6 месяцев назад +3

    ታዲያ ፎቶሽ ካልታየ ምን አስጨነቀሽ ተይው ይልቀቀው ደነዝ በይው ይልቀቀው ምንም አያመጣም ፎቴሽ ካልታየ ገሀነብ ይግባ አትፍሪ

    • @furiduri8440
      @furiduri8440 6 месяцев назад +1

      በራሶ አትተማመንም ልጂቱ

  • @Meriyegexerliji
    @Meriyegexerliji 6 месяцев назад +1

    Setoch erasu bilgina abezu 😢😢

  • @srvsrv5806
    @srvsrv5806 6 месяцев назад +1

    ኤጪ አሑንም አለባበስሺ ሲያሥጠላ እሲሸፈን በይ😊

  • @MeleseTumdaro
    @MeleseTumdaro 6 месяцев назад +1

    ከባድ ነዉ

  • @mhirat
    @mhirat 5 месяцев назад +1

    አረኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ 😭 ሴቶች በረቁቱቹ ለምን ትቀረፀለቹ 😮😮ስልከቹ እሽ አለ 😢😢የብልግነ ጥግ ሰውን አትእማኑ እስከምተገቡ.አያስችለቹም😢🤔አደብ ግዙ ነውር እንዴሆነ.እዎቁ.እንኳን.ኺድዮ.ስርአት.የሌለውን.ፎቶ.አትለኩ.ብዙወገ.ትከፍለለቹ.በገዘእጀቹ😢😢😢

  • @AsAs-n4k
    @AsAs-n4k 6 месяцев назад +1

    ስልኩን እዳሰጡት ተሰጣችሁት የሱን ፋይል ወዳቺ ገልብጠሽ የራስሽን ፎቶና ቪድወ ተስልኩላይ ደልተሽ ስልኩን መልሽለት

  • @ZaroMasama
    @ZaroMasama 6 месяцев назад +1

    ኧረ እኔ ሀያ አመት ቆየሁ ውጫገር አማርኛዬ ምንም አልተቀየረም ያንቺ እዴት ነው ወይስ አውቀሽ ነው😂😂😂😂😂

  • @berhanubogale9769
    @berhanubogale9769 6 месяцев назад +1

    ምን አይነት የተረገመ ሰው ነው ፈጣሪ ይፈረድህ ሰርተህ መለወጥ ስትችል እንደዚህ በሰው ላይ መቀለድ ባለጌ

  • @esterzenebi8725
    @esterzenebi8725 6 месяцев назад +4

    እይውልክ ስርአትም የላትም አለባበሷም

  • @lubabapinsard596
    @lubabapinsard596 6 месяцев назад +1

    Aneche gwedegna neshe lematakyewe sewe edyte telekyaleshe maferya

  • @Sarsartades
    @Sarsartades 6 месяцев назад +1

    Wowwwwww betam desyelal❤❤❤❤❤

  • @ShawayeKafani
    @ShawayeKafani 6 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 6 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤😢😢😢ጉድ

  • @melkamfrea
    @melkamfrea 6 месяцев назад +1

    Betam naw yemtasaznaw ayezosh yeh seyetan

  • @yadelewabebaw
    @yadelewabebaw 6 месяцев назад +1

    wey misgin setasazen?

  • @BayoushKasaye
    @BayoushKasaye 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @feyisatesfaye8314
    @feyisatesfaye8314 6 месяцев назад +1

    Jegina tinikake eyewosedki eshi

  • @ShawayeKafani
    @ShawayeKafani 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊

  • @tesfamender8516
    @tesfamender8516 6 месяцев назад +1

    Yene Aebesa tebarek pls tetenkek bel 1000 Aemet nur ❤❤❤

  • @GsSb-l4u
    @GsSb-l4u 4 месяца назад

    መጀመሪያ ከፍተሽ ማን አሳይአለሽ በራስሽ እዝላልነት ነው የመጣብሽ ለማንኛውም መቀጣጫ ይሆናል እዳይለመድሽ

  • @ambawyeshi1157
    @ambawyeshi1157 6 месяцев назад +1

    Men abatahehu albahehu selalebabesoi yenat balageroh ayhelum ken regm kemis mata rakut yesw bet ber kemasdat yerashn deg tereg

  • @Bobavbear
    @Bobavbear 6 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kuriMegersa
    @kuriMegersa 5 месяцев назад +1

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @sarahtashoma3658
    @sarahtashoma3658 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Ammar815
    @Ammar815 6 месяцев назад +1

    😭😭😭😭😭😭

  • @Zhara214
    @Zhara214 6 месяцев назад +1

    ፋትህ ለአመሪኛ

  • @SaraDani-g8v
    @SaraDani-g8v 4 месяца назад +1

    🤨🤨🤨😏🤣🤣🤣

  • @YazanVip-z2u
    @YazanVip-z2u 6 месяцев назад +1

    😊😊😊😮😮😮😢😢❤❤

  • @askomob
    @askomob 6 месяцев назад

    Faaxari ixabiqi wadiim

  • @astertafer4059
    @astertafer4059 6 месяцев назад +1

    😂😂😂😂

  • @sarhSAR-y6q
    @sarhSAR-y6q 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MiA1-b3l
    @MiA1-b3l 28 дней назад

    Wow 🥰 jgnnak

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb 6 месяцев назад +2

    ahuns mecha lebesechi are adibu tewusaaaaaaa are wediyaaaaa

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 6 месяцев назад +1

    ለምን ግን ወንዶች

  • @motumoto7247
    @motumoto7247 6 месяцев назад +3

    ሰጃማሪ ራቁትሽን እየሄርሽ የራቁት ፎቶዬ (ቨዶዬ ) ልለቀቅ ነው ስትይ ማጀማሪየ በዶ ቅጥ ነሽ 😔

  • @danjoe3628
    @danjoe3628 5 месяцев назад +1

    አይ ሴቶች ሁሌ እንደተታለሉ:: የራቁት መንዘላዘል ምን እሚሉት ሞኝነት ነው::